admin
Fri, 10/24/2025 - 09:07
እንኳን ደስ አላችሁ/ አለን!!! የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት አፈጻጸም ተሸላሚ ሆነ፡፡ Congratulations!!! የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም በክልሉ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያገለግሉ የጤና ባለመያዎችን በጥራትና በብቃት በማሰልጠን የዕዉቅና የሰርተፊኬት ተሰጥቶናል:: እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!! ሀ.ጤ.ሳ.ኮ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም