የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በድግሪና ዲፕሎማ ፕሮግራም በተለያዩ የጤና ሙያዎች ያሰለጠናቸውን 642 ተማሪዎችን ለ30ኛ ዙር በምረቃ መርሐግብሩ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ተማሪዎቹን ያስመረቁት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እንዳሉት ጤናማ ፣አምራችና የበለፀገ ማህበረሰብ የማፍራት ራዕያችንን የሚናሳካው በሰለጠነ የሰው ሀይል በመሆኑ ይህንን ራዕይ ዕውን ለማድረግ ለማህበረሰባችሁ ጤና ዘብ የምትቆሙ፣ህዝባችሁን በመልካም ስነምግባር፣ በርህራሄና… Read More
የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ Next generation computing solution company ጋር የሬጅስተራርን ለማዘመን የሚያግዝ software ለማበልፀግ የዉል ስምምነት ተፈራርሟል ። የሚበለፅገው soft ware የመማር ማስተማር ሂደቱን እንደሚያቀላጥፍ ይታመናል በተለይም ለተማሪዎች online ፈተና ለመስጠት፣ smart መማሪያ ክፍሎችን ለማደራጀትና ዲጂታል ላይብረሪ ለማጠናከር ጉልህ ሚና እንደሚኖረዉ ይታመናል።
ሙሉ የቢሮ አደረጃጀት ያለው ነው፤ ይህም ማለት የራሱ ዳይረክተር፣የሥልጠና ባለሙያዎችን፣የICT ባለሙያችንና የሥልጠና ማኑዋል አዘጋጅ ባለሙያችን/Panel of Experts/ ያሉት፣ ሙሉ ለሙሉ ለብቻዉ ኮሌጁ ውስጥ እንደ ተቋም የተገነባ ማዕከል ያለውና ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄንን ማድረግ የቻሉት ጥቂት ተቋማት ናቸው:: ፨ ከፌደራል ጤና ሚኒስተር ፣ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮና ከሌሎች ድርጅቶች ጋር በመሆን የትብብር ሥልጠና በማዘጋጀትና በሌሎች ሥርዓቱ በሚፈቅደው መልኩ ሥልጠና… Read More