admin
Wed, 03/12/2025 - 20:39

የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ Next generation computing solution company ጋር የሬጅስተራርን ለማዘመን የሚያግዝ software ለማበልፀግ የዉል ስምምነት ተፈራርሟል ። የሚበለፅገው soft ware የመማር ማስተማር ሂደቱን እንደሚያቀላጥፍ ይታመናል በተለይም ለተማሪዎች online ፈተና ለመስጠት፣ smart መማሪያ ክፍሎችን ለማደራጀትና ዲጂታል ላይብረሪ ለማጠናከር ጉልህ ሚና እንደሚኖረዉ ይታመናል።